KW Innocation & Technology Office

Loading

Archives 2026

11/04/ 2026
የሚዲያ ግንዛቤ (Media Literacy) Part III

የሚዲያ ግንዛቤ መርሆች በሚዲያ የሚቀርብ ማንኛውም ሐሳብ እውነትን ለማሳየት የተጠቀሙበት ዘዴ እንጂ ነባራዊ እውነታን አያመለክትም። ወይም በአጭሩ ስለ እውነት የቀረቡ ዘገባዎች እንጂ በራሳቸው እውነት አይደሉም። ሚዲያ መሬት ላይ የሌለ ምናባዊ…

Read more
11/04/ 2026
የሚዲያ ግንዛቤ (Media Literacy) Part II

እመኑልኝ ቋንቋ (Persuasive language) የሚዲያ ትልቁ ትግል የሚተላለፈው መልእክት እውነት እንደሆነ ታዲያሚዎች እንዲያምኑ ማድረግ ነው። ለዚህ ነው ፊልሞች ላይ ወይም ማስታወቂያዎች ላይ የተለያዩ ተጨማሪ የዕይታ መሳቢያ (Visual Effects) ቴክኒኮችን የሚጠቀሙት።…

Read more
11/04/ 2026
የሚዲያ ግንዛቤ (Media Literacy)- Part I

በዚህ ርዕስ ሥር ቀጠሎ የተዘረዘሩ ጒዳዮች እንመለከታለን። 1. የሚዲያ ግንዛቤ (Media Literacy) ምንነትን መረዳት2. በሚዲያ የሚተላለፉ መልእክቶችን ለመመርመ የሚያስፈልጒ መስፈርቶች መረዳት3. የእመኑልኝ (Persuasive) ውትወታ ቋንቋዎችን መረዳት   መግቢያ ሚዲያዎች ብዙ…

Read more